የኮሚሽኑ የ2018 1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸ...

image description
- ሁነቶች training    0

የኮሚሽኑ የ2018 1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙ ተገመገመ።

የኮሚሽኑ የ2018 1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙ ተገመገመ።

የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የማኔጅመንት አመራር አባላትና የማዕከል ዳይሬክተሮች በተገኙበት የ2018 ዓ.ም 1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙን ገምግሟል።

በቀረበው ሪፖርት መነሻነት በተሳታፊዎች ሠፊ ግምገማ የተካሄደ ሲሆን በግምገማው መሠረትም በየስራ ክፍሎቹ ተከናውናል ተብለው የቀረቡት ተግባራት አቀራረባቸው    ውስንነት ያለባቸው በመሆኑ ተጨማሪ ማብራሪያ የተጠየቀበት ሲሆን በዘርፍና በማስልጠኛ እንዲሁም በጽ/ቤት ኃላፊ እና በእቅድና በጀት ዳይሬክርተር ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶበታል።

የግማገማ መድረኩን የመሩት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አህመድ መሀመድ በቀረበው ሪፖርት ላይ በሰጡት አስተያየት ሪፖርቱ  ዕቅድ አፈጻጸምን በዝርዝርና ግልጽ አድርጎ ከማቅረብ አንጻር ውስንነት ያለው በመሆኑ ታርሞና ተሟልቶ እንዲቀርብ አቅጣጫ አስቀምጠዋል።

ለእሳትና ለሌሎች ድንተ ኛ አደጋዎች እንዲሁም ለአንቡላንስ አገልግሎቶች በ939 ፈጥነው ያሳወቁ