በከተማዉ እየተከናወኑ ባሉ የኮሪደር ልማት ስራዎ...

image description
- ሁነቶች fire disaster    0

በከተማዉ እየተከናወኑ ባሉ የኮሪደር ልማት ስራዎች ከ129 በላይ የዉሀ መቅጃ ሀይድራንቶች መተከላቸዉ ተገለጸ።

በከተማዉ እየተከናወኑ ባሉ የኮሪደር ልማት ስራዎች ከ129 በላይ የዉሀ መቅጃ ሀይድራንቶች መተከላቸዉ ተገለጸ።

የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በከተማዉ ለሚያጋጥሙ የእሳት አደጋዎች ማጥፊያ የዉሀ አቅርቦቱን የሚያገኝባቸዉ የመንገድ ዳር ሀይድራንቶች ቁጥር ከፍ ማለቱ የተገለጸ ሲሆን በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ስራም ቀደም ሲል ከነበሩት ተጨማሪ 129 የዉሀ መቅጃ ሀይድራንቶች መተከላቸዉ ተገልጿል።

በኮሚሽኑ የቦሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትም

የዚሁ የኮረደር ልማት ስራ አካል የሆነዉን ከመገናኛ እስከ ዑራኤል እና ከአንበሳ ጋራዥ እስከ ጎሮ ድረስ ባለዉ መንገድ 8 ተጨማሪ ሀይድራንቶችን በድምሩ እንዳስተከሉ ታዉቋል።

የዉሀ መቅጃ ሀይድራንቶች ቁጥር መጨመር በአደጋ ጊዜ የእሳት አደጋ ተሽከርካሪዎች በአቅራቢያቸዉ ዉሀ ለመቅዳት ስለሚያስችላቸዉ ምልልሱን በእጅጉ እንደሚቀንስ ተጠቅሷል።

ለእሳትና ለሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች አንዲሁም ለአንቡላንስ አገልግሎቶች